Welcome to Wollo Development Association
የወሎ ልማት ማህበር

Our Purpose

People who have common goals were established Wollo Development Association (WDA) on November 1st, 2009, to provide humanitarian service. It’s a nonprofit organization duly registered under the laws of the State of Maryland. Wollo Development has chapters in the United States and is preparing to form support groups in the world wherever Ethiopians, especially people from Wollo jurisdiction, resides. For the last ten years, we are a nonprofit organization that brought various supports mostly to needy students and critical humanitarian assistance to indigent people in Ethiopia, especially in the Wollo province. 

Wollo Development Association (WDA) puts its commitments and yearnings into action to help underprivileged students and others create lasting change by working with organizations and individuals worldwide. Our focus mainly determines to help poor and vulnerable school-aged children and adults by providing computers, books, and other essential school learning materials. Our goal is to overcome their short-and long-term needs as our capacity permits. Wollo Development Association, is not involving or relating to a specific religious sect or political group(s).

የወሎ ልማት ማህበር አላማው ምንድን ነው?

የወሎ ልማት የተመሰረተው በመስከረም ፪፩፣ ፪፻፪ (November 1 st , 2009) ሲሆን፣ ዓላማውም በወሎ ክፍለሀገር የልማትም ሆነ የሰባዓዊነት እርዳታ በተቻለው መጠን ለመለገስ ነው። ድርጅቱም በዓሜርካ፣ በሜርላንድ እሥቴት አትራፊ ድርጅት ባልሆነ መስፈርት ተመዝግቦ በህጋዊ መንገድ የሚንቀሳቀስ ነው። የወሎ ልማት ማህበር በአሜሪካም ሆነ በአለም ላይም ያሉትን ኢትዮጲያዊያንን ባማከለ በተለይ ወሎ ክፍለሀገርን በተለያዩ የእርዳታ ዘርፎች ለመርዳት ከሚፈልጉ ከሌሎች እኩይ አጋሮች ጋር በመተባበር ይሰራል። የወሎ ልማትም ላለፉት አሥር አመታቶች በተለያዩ የእርዳታ ዘርፎች፣ በኢትዮጲያ በተለይም በወሎ አካባቢወች ለድሃ ተሚሪወችና በተለያዩ ችግሮች የተፈናቀሉ ወገኖችን በገንዘብም ሆነ በቁሳቁስ እርዳታወችን ሲለግስ ኖሮአል።

የወሎ ልማት ማህበር የተመሰረተው በመስከረም ፪፩፣ ፪፻፪ (November 1 st, 2009) ሲሆን፣ ዓላማውም በወሎ ክፍለሀገር የልማትም ሆነ የሰባዓዊነት እርዳታ በተቻለው መጠን ለመለገስ ነው። ድርጅቱም በዓሜርካ፣ በሜርላንድ እሥቴት አትራፊ ድርጅት ባልሆነ መስፈርት ተመዝግቦ በህጋዊ መንገድ የሚንቀሳቀስ ነው። የወሎ ልማት ማህበር በአሜሪካም ሆነ በአለም ላይም ያሉትን ኢትዮጲያዊያንን ባማከለ በተለይ ወሎ ክፍለሀገርን በተለያዩ የእርዳታ ዘርፎች ለመርዳት ከሚፈልጉ ከሌሎች እኩይ አጋሮች ጋር በመተባበር ይሰራል። የወሎ ልማትም ላለፉት አሥር አመታቶች በተለያዩ የእርዳታ ዘርፎች፣ በኢትዮጲያ በተለይም በወሎ አካባቢወች ለድሃ ተሚሪወችና በተለያዩ ችግሮች የተፈናቀሉ ወገኖችን በገንዘብም ሆነ በቁሳቁስ እርዳታወችን ሲለግስ ኖሮአል።