The City of Dessie in Wollo, Ethiopia
Borkena Revier in Dessie, Wollo
The Lake Hayq in Wollo, Ethiopia
Saint Georg Cherch in Lalibela, Wollo በዋድላ ደላንታ ወረዳ ኮን አካባቢ ሰብላቸው ለተቃጠለባቸዉ ገበሬወች የወሎ መረዳጃ ማሕበር አባሎች ገንዘብ አሠባሥበዉ በአቶ ገብረፃዲቅ በኩል $29 ሽ ብር በእጃቸዉ አሥረክቦአል። በዚሕ አጋጣሚ ለአቶ ገብረፃዲቅ ከፍ ያለ ምስጋናችንን እናቀርባለን። ከገንዘብ ማሠባሠብ ጀምሮ ለግል ጉዳዩ ወደኢትዮጲያ በሔደበት ጊዜ የኮንን ሠፈር ተወካዮችን ፈልጎ በማግኘት የተስበስበውን ገንዘብ በምስል እንደሚታየው ለተቸገሩት ወኀኖቻችን አሥረክቦአል።
ገንዘብ በማሠባሠብ እጃቸዉን ለዘረጉልን የወሎ ልማት ማህበር አባሎች ምስጋናችን በጣም ከፍ ያለ ነዉ።
Contact Us