The City of Dessie in Wollo, Ethiopia
Borkena Revier in Dessie, Wollo
The Lake Hayq in Wollo, Ethiopia
Saint Georg Cherch in Lalibela, Wollo የወሎ መረዳጃ ማህበር በ፳፩፭ (2015) አዘጋጀቶ ባቀረበው የፈነድ ሬዚንግ ምሽት ብሎም በተስበስበችው ትንሽ ገንዘብ በራያ ቆቦ (ወሎ) ለወርቄ ገበያ ኢለመንተሪ ትምህርት ቤት የተለያያዩ አጋዥ መጽሀፍቶች ተገዝተው (ከታች የሚያመለክቱት ፎቶወችን ይመልከቱ) በወሎ መረዳጃ ማህበር ሥም ተማሪዎችና ዐሥተማሪዎች በተገኙበት ለትምህርት ቤቱ ተማሪዎች መማሪያ የሚሆን ለርእሠ መምሕሩ ሥጦታው ተበርክቶአል።
በዚህ አጋጣሚ የወሎ መረዳጃ ማህበርንና ሌሎችንም የረዱንን በሙሉ የከበረ ምስጋና እናቀርባለን። ለወደፊትም ለምናዘጋጀው ለተመሳሳይ እርዳታ ለፈንድ ሬዝንግ እንደምተባባሩን ተሥፋችን በጣም
ከፍ ያለ ነው።
_____________________________________________________
It’s now in existence for a few years; Wollo Development Assocaition continues to strive to expand its programs and offerings to the poor students located in Ethiopia (Wollo region area) and other communities. We hope that you will be able to take part in one or more of the many exciting events that we are going to offer this and for the upcoming years and experience firsthand the pride we take in supporting our cause.
Contact Us